Timex Trading plc

Timex Trading plc 🏗️ Empowering Construction for over 20 Years.

We offer a wide range of heavy machinery, including generators, Excavators, rock trucks, and more. 🛠️ Full Support: Spare parts & Maintenance included. 💰 Quality meets Affordability.

01/06/2026

ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ታደማክስ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በስራ ላይ ያሉ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ነዳጅ የሚጠቀሙ በመሆናቸው ድርጅታችን እነዚህን ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ከዘመኑ ጋር የሚሄዱ የኤሌክትሪክ መኪኖች ለመቀየር ይፈልጋል።
የጨረታው አይነት፦ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች
ለጨረታ የቀረቡ ተሽከርካሪዎች ብዛት፦ 05
ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ግንቦት 16 / 09 / 2018 ዓ/ም ጨረታው የሚዘጋበት ቀን 01/10/2018 ዓ/ም
ጨረታው ሰኔ 01/10/2018 ዓ/ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ተዘግቶ በማግስቱ ማለትም ሰኔ 02/10/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት በድርጅቱ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
የጨረታው ሰነድ የሚገኝበት ቦታ ጎፋ መብራት ኃይል በሚገኘው የድርጅቱ ህንፃ 2ኛ ሁለተኛ ፎቅ ላይ ይገኛል።
የመኪኖች መመልከቻ ቀን ዘወትር ጠዋት ከ 3:00 እስከ 5:00 ድረስ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ግቢ ውስጥ ይታያል።
የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ለአንድ መኪና 50000 (ሃምሳ ሺ) ብር ሆኖ በድርጅቱ ስም የተዘጋጀ ሲፒኦ ከጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ጋር ተያይዞ ይገባል።
ድርጅቱ ጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ስልክ ቁጥር
0930100318
0930100320
0966421242

🏗 የታይሜክስ ትሬዲንግ ልዩ የ1 ወር ቅናሽ!ለግንባታ ስራዎ ጥራትና ጥንካሬ ቀዳሚ ምርጫ የሆነው ኦሪጅናል Mati Brand ኮንክሪት ሚክሰር አሁን በታላቅ ቅናሽ ቀርቦልዎታል።💰 የዋጋ ቅናሽ•...
24/02/2026

🏗 የታይሜክስ ትሬዲንግ ልዩ የ1 ወር ቅናሽ!
ለግንባታ ስራዎ ጥራትና ጥንካሬ ቀዳሚ ምርጫ የሆነው ኦሪጅናል Mati Brand ኮንክሪት ሚክሰር አሁን በታላቅ ቅናሽ ቀርቦልዎታል።
💰 የዋጋ ቅናሽ
• የቀድሞ ዋጋ፦ 520,000 ብር
• የአሁኑ የቅናሽ ዋጋ፦ 430,000 ብር ብቻ! (ማሳሰቢያ፦ ቅናሹ የሚቆየው ለአንድ ወር ብቻ ነው)

🛠 ለምን የታይሜክስ (Mati) ሚክሰርን ይመርጣሉ?
ይህ ከፖርቹጋል በቀጥታ የሚመጣው ማሽን ለረጅም ዘመን አገልግሎት እንዲሰጥ ተደርጎ በከፍተኛ ጥራት የተመረተ ነው።
• ሞተር፦ በናፍጣ የሚሰራ አስተማማኝ Kohler Engine የተገጠመለት።
• አቅም፦ በሰዓት 2.6 ሜትር ኪዩብ የማምረት ብቃት።
• ጥንካሬ፦ 3mm ውፍረት ያለው ድራም፤ በሲሚንቶ አሲድ በቀላሉ የማይበላሽ።
• ዋስትና፦ የ1 ዓመት ሙሉ ዋስትና።

👨🔧 የድህረ-ሽያጭ አገልግሎታችን
እኛ ምርቱን መሸጥ ላይ ብቻ አንወሰንም፤ ለስራዎ ስኬት አብረንዎ ነን፦
• ብቃት ባላቸው ባለሙያዎች የሚሰጥ የጥገና እና የሰርቪስ አገልግሎት።
• ሙሉ የመለዋወጫ እቃ (Spare Parts) አቅርቦት።
• አስተማማኝ የጥገና ዋስትና።
________________________________________
📍 አድራሻችን
• ቅርንጫፍ 1፦ ጎርጎሪዎስ አደባባይ
• ቅርንጫፍ 2፦ ጎፋ መብራት ኃይል
📞 ፈጥነው ይደውሉ
• 0930100316 / 0930100317 / 0930100321
🌐 በሶሻል ሚዲያ ይከተሉን
• Telegram: t.me/TymexTrading
• TikTok: tiktok.com/
• Website: www.tymextrading.com

17/01/2026

🏗 ለግንባታ ስራዎ አስተማማኝ ማሽነሪዎችን ከሙሉ መለዋወጫ እና ጥገና ጋር ከታይሜክስ ትሬዲንግ
የምናቀርባቸው ማሽነሪዎች
👇👇👇👇👇👇
⚡️ ጀነሬተሮች (በተለያየ መጠን) | ኤክስካቫተሮች | ሰልፍ ሎዲንግ ሚክሰር | ትራክ ሚክሰር | ሃይድሮሊክ ሚክሰር | ኮንክሪት ማንዋል ሚክሰር | ፕሌት ኮምፓክተር ራመር | ሮለር | ኮንክሪት ቫይብሬተርና ቫይብሬተር ሆዝ ዎተር ፓምፕ | ኤሌክትሪካል ሆይስት | ፕላስተሪንግ ማሽኖች
ለምን ታይሜክስን ይመርጣሉ?
ኦሪጅናል እና አስተማማኝ ማሽነሪዎች። 🛠 ሙሉ የጥገና አገልግሎት፦ ብቃት ባላቸው ባለሙያዎች የሚሰጥ የድህረ-ሽያጭ ሰርቪስ። ⚙️ መለዋወጫ አንቸገርም፦ ለሁሉም ማሽነሪዎች በቂ ኦሪጅናል መለዋወጫዎች በእጃችን ይገኛሉ። 💰 ፍትሃዊ ዋጋ፦ ጥራት ያለው አገልግሎት በተመጣጣኝ ዋጋ።
📍 አድራሻችን፦
ቅርንጫፍ 1፡ ጎርጎሪዎስ አደባባይ
ቅርንጫፍ 2፡ ጎፋ መብራት ሀይል
ስልክ፦ 0930100317
ቴሌግራም፦ https://shorturl.at/TQWDX
ቲክቶክ፦ https://shorturl.at/uYvdF
ዌብሳይት፦ https://shorturl.at/El7xI
🏗 Quality Construction Machinery from Tymex!
Looking for reliable construction machinery with full spare parts and professional maintenance? Tymex Trading is your trusted partner!
Our Machinery List:
⚡️ Generators (All sizes) | Excavators | Self-Loading Mixers | Truck Mixers | Hydraulic Mixers | Concrete Manual Mixers | Plate Compactors | Rammers | Rollers | Concrete Vi*****rs & Vi****or Hoses | Water Pumps | Electrical Hoists | Plastering Machines
Why Choose Tymex Trading?
💎 Guaranteed Quality: Reliable, heavy-duty machinery for every project. 🛠 Expert Maintenance: Professional after-sales service and technical support. ⚙️ Spare Parts Ready: We stock full genuine spare parts for all our machines. 💰 Value for Money: Premium quality at the most competitive prices.
#ታይሜክስ #ጀነሬተር #ኤክስካቫተር #የግንባታእቃዎች

🏗 ለግንባታ ስራዎ አስተማማኝ ማሽነሪዎችን ከሙሉ መለዋወጫ እና ጥገና ጋር ከታይሜክስ ትሬዲንግ የምናቀርባቸው ማሽነሪዎች👇👇👇👇👇👇⚡️ ጀነሬተሮች (በተለያየ መጠን) | ኤክስካቫተሮች |  ሰልፍ...
30/12/2025

Telegram (https://shorturl.at/TQWDX)

29/12/2025

🏗️ ለግንባታ ስራዎ አስተማማኝ ማሽነሪዎችን ከሙሉ መለዋወጫ እና ጥገና ጋር ከታይሜክስ ትሬዲንግ

የምናቀርባቸው ማሽነሪዎች
👇👇👇👇👇👇
⚡️ ጀነሬተሮች (በተለያየ መጠን) | ኤክስካቫተሮች | ሰልፍ ሎዲንግ ሚክሰር | ትራክ ሚክሰር | ሃይድሮሊክ ሚክሰር | ኮንክሪት ማንዋል ሚክሰር | ፕሌት ኮምፓክተር ራመር | ሮለር | ኮንክሪት ቫይብሬተርና ቫይብሬተር ሆዝ ዎተር ፓምፕ | ኤሌክትሪካል ሆይስት | ፕላስተሪንግ ማሽኖች

ለምን ታይሜክስን ይመርጣሉ?
ኦሪጅናል እና አስተማማኝ ማሽነሪዎች። 🛠️ ሙሉ የጥገና አገልግሎት፦ ብቃት ባላቸው ባለሙያዎች የሚሰጥ የድህረ-ሽያጭ ሰርቪስ። ⚙️ መለዋወጫ አንቸገርም፦ ለሁሉም ማሽነሪዎች በቂ ኦሪጅናል መለዋወጫዎች በእጃችን ይገኛሉ። 💰 ፍትሃዊ ዋጋ፦ ጥራት ያለው አገልግሎት በተመጣጣኝ ዋጋ።

📍 አድራሻችን፦
ቅርንጫፍ 1፡ ጎርጎሪዎስ አደባባይ
ቅርንጫፍ 2፡ ጎፋ መብራት ሀይል
ስልክ፦ 0930100317
ቴሌግራም፦ https://shorturl.at/TQWDX
ቲክቶክ፦ https://shorturl.at/uYvdF
ዌብሳይት፦ https://shorturl.at/El7xI

🏗️ Quality Construction Machinery from Tymex!
Looking for reliable construction machinery with full spare parts and professional maintenance? Tymex Trading is your trusted partner!

Our Machinery List:
⚡️ Generators (All sizes) | Excavators | Self-Loading Mixers | Truck Mixers | Hydraulic Mixers | Concrete Manual Mixers | Plate Compactors | Rammers | Rollers | Concrete Vi*****rs & Vi****or Hoses | Water Pumps | Electrical Hoists | Plastering Machines

Why Choose Tymex Trading?
💎 Guaranteed Quality: Reliable, heavy-duty machinery for every project. 🛠️ Expert Maintenance: Professional after-sales service and technical support. ⚙️ Spare Parts Ready: We stock full genuine spare parts for all our machines. 💰 Value for Money: Premium quality at the most competitive prices.

#ታይሜክስ #ጀነሬተር #ኤክስካቫተር #የግንባታእቃዎች

Address

Adama
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Timex Trading plc posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share