East African National Distribution - ኢስት አፍሪካን ናሽናል ዲስትሪቢውሽን

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • East African National Distribution - ኢስት አፍሪካን ናሽናል ዲስትሪቢውሽን

East African National Distribution - ኢስት አፍሪካን ናሽናል ዲስትሪቢውሽን Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from East African National Distribution - ኢስት አፍሪካን ናሽናል ዲስትሪቢውሽን, Building Materials, Addis Ababa.

ጥራት ላለው የሲሚንቶ አቅርቦት፣ አስተማማኝ አጋር
የለሚ እና የድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ ዋና አከፋፋይ

Your Reliable Partner for Quality Cement Supply
Supplier of Lemi and Dire Dawa National Cement

በላቀ የማምረት አቅማችን፣ በአስተማማኝ ጥራታችን እና በተቀናጀ የስርጭት መረባችን የልማት ጀርባ አጥንት በመሆን ሀገርን ስለምንገነባ ታላቅ ኩራት ይሰማናል!ለጽኑ መሠረት፣ ለዘላቂ ጥራት፤ ለግ...
18/05/2026

በላቀ የማምረት አቅማችን፣ በአስተማማኝ ጥራታችን እና በተቀናጀ የስርጭት መረባችን የልማት ጀርባ አጥንት በመሆን ሀገርን ስለምንገነባ ታላቅ ኩራት ይሰማናል!
ለጽኑ መሠረት፣ ለዘላቂ ጥራት፤ ለግንባታዎ ቀዳሚው ምርጫ ናሽናል ሲሚንቶ!

ናሽናል ሲሚንቶ ሀገርን እንገነባለን!
#ናሽናልሲሚንቶ

15/05/2026
We’re Hiring!Executive Assistant to Chief Executive Officer (CEO)Are you highly organized, detail-oriented, and capable ...
15/05/2026

We’re Hiring!
Executive Assistant to Chief Executive Officer (CEO)
Are you highly organized, detail-oriented, and capable of managing executive-level priorities with professionalism and confidentiality? Join East African National Distribution S.C. , Ethiopia’s leading cement and logistics distribution network, and play a critical role in supporting executive operations, coordination, and strategic communication.
🔹 Note that this are your Key Responsibilities
✔️ Manage the CEO’s calendar, appointments, meetings, and travel arrangements
✔️ Prepare, organize, and maintain confidential documents, reports, and executive correspondence
✔️ Coordinate internal and external meetings, including agenda preparation, logistics arrangement, and follow-up actions
✔️ Compile, prepare, and maintain management meeting minutes, ensuring accuracy, action tracking, and timely circulation
✔️ Follow up on management decisions, action plans, and pending deliverables across departments
✔️ Screen and prioritize incoming communications, emails, and requests directed to the CEO
✔️ Support preparation of presentations, board materials, reports, and business documentation
✔️ Maintain proper filing systems for executive records and sensitive company information
✔️ Liaise with senior management, external stakeholders, and visitors on behalf of the CEO
✔️ Support special projects, executive events, and strategic coordination activities as assigned
💼 Qualifications
✔️ Bachelor’s degree in Management, Business Administration, Secretarial Science, Office Administration, or related field
✔️ Minimum 3–5 years of relevant experience as Executive Assistant, Senior Secretary, or Executive Office Coordinator
✔️ Strong experience in calendar management, executive correspondence, and meeting coordination
✔️ Proven experience in preparing management meeting minutes, board documentation, and executive reports
✔️ Excellent written and verbal communication skills in English and Amharic
✔️ High level of professionalism, confidentiality, and discretion
✔️ Strong proficiency in Microsoft Office Suite.
✔️ Experience working with senior executives is highly preferred
📩 Apply Now!
Send your CV and cover letter to: [email protected] or DM on our social media platform please don’t forgot to mention Executive assistance
📅 Application Deadline: May 28, 2026
📍 Place of Work: Addis Ababa

To crack… Or to stand for generations?That is the question.Choose strength that endures.
14/05/2026

To crack… Or to stand for generations?
That is the question.

Choose strength that endures.

እናበረታለን!ህንፃዎን፣ ግድቡን፣ ድልድዩን፣ ቤትዎን፣ መንገዱን ፣አጥሩን ………እናበረታለን!ወለሉን፣ ጡቡን፣ ትቦውን፣ ንጣፉን ፣ ቦዩን፣ ድጋፉን፣  ……እናበረታለን!አርማታ፣  ሊሾውን፣ ልስኑን...
11/05/2026

እናበረታለን!

ህንፃዎን፣ ግድቡን፣ ድልድዩን፣ ቤትዎን፣ መንገዱን ፣አጥሩን ………
እናበረታለን!
ወለሉን፣ ጡቡን፣ ትቦውን፣ ንጣፉን ፣ ቦዩን፣ ድጋፉን፣ ……
እናበረታለን!
አርማታ፣ ሊሾውን፣ ልስኑን፣ ……..

ናሽናል ሲሚንቶ፤ ብርታት ራሱ!

ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀስላሴ የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖን ጎበኙየኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀስላሴ በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር እየተካሄደ የሚገኘውን ኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ጎበኙ...
08/05/2026

ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀስላሴ የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖን ጎበኙ

የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀስላሴ በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር እየተካሄደ የሚገኘውን ኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ጎበኙ

በጉብኝታቸው በኢስት አፍሪካን ሆልዲንግ የምርት ማሳያ በመገኘት ለተቋሙና በተለይም ናሽናል ሲሚንቶ እንደሀገር እያበረከተ ባለው ግዙፍ አስተዋጽኦ ዙሪያ ገለፃ ተደርጎላቸዋል።

የኢትዮዽያ ታምርት ኤክስፓ ዛሬ ሚያዚያ 30 2018 የመዝጊያ ቀን ሲሆን ሁላቹም እየመጣችሁ እንድትጐበኙ በአክብሮት እንጋብዛቹዋለን!

በብርታት የተዋበ አሸናፊነት ኢትዮጵያዊነት!መልካም የአርበኞች በዓል!
05/05/2026

በብርታት የተዋበ አሸናፊነት ኢትዮጵያዊነት!

መልካም የአርበኞች በዓል!

በኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ 2026 በጉጉት እንጠብቃችኋለን!በአገራችን የኢንዱስትሪ እድገት ውስጥ ትልቅ አሻራ እያሳረፍን እንደመሆናችን፤ በኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ 2026 ላይ በመሳተፋችን ታ...
04/05/2026

በኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ 2026 በጉጉት እንጠብቃችኋለን!

በአገራችን የኢንዱስትሪ እድገት ውስጥ ትልቅ አሻራ እያሳረፍን እንደመሆናችን፤ በኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ 2026 ላይ በመሳተፋችን ታላቅ ኩራት ይሰማናል፡፡
ናሽናል ሲሚንቶ፦
የአገራችን ግዙፉ የሲሚንቶ ፋብሪካችን፡- ለማይበገር ጥንካሬ ዋስትናና የላቀ የምርታማነት ግዙፍ አቅም
ቀዳሚው የስርጭት ተደራሽ፦ አስተማማኝና ያልተገደበ አቅርቦትን በመላው ኢትዮጵያ!
የአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ ከፍታ፦ የኢትዮጵያ የታላቅነት ጉዞ መሪ ተምሳሌት!

ከሚያዝያ25 እስከ 30 ቀን 2018 ዓ.ም በሚቆየው በዚህ ታላቅ ኤክስፖ ላይ እንድትጎበኙን በአክብሮት እንጋብዛለን።
እንገናኝ፣ ጠንካራ የንግድ ትስስር እንፍጠር፤ እንተዋወቅ፡፡

ማራኪ ኪነህንፃ አስተማማኝ ብርታትን ይፈልጋል!ውብ ኪነህንጻ የላቀ የባለሙያ ምናብ እና የጥበብ ውጤት ነው፡፡ ሆኖም ይህን የፈጠራ ጥበብ ወደተጨባጭ እውነታ ለመቀየርና ለትውልድ የሚሻገር አሻራ...
02/05/2026

ማራኪ ኪነህንፃ አስተማማኝ ብርታትን ይፈልጋል!
ውብ ኪነህንጻ የላቀ የባለሙያ ምናብ እና የጥበብ ውጤት ነው፡፡ ሆኖም ይህን የፈጠራ ጥበብ ወደተጨባጭ እውነታ ለመቀየርና ለትውልድ የሚሻገር አሻራን ለማሳረፍ አስተማማኝ ብርታት ወሳኝ ነው፡፡

ለሥራዎ ማማርና ለህልምዎ መሳካት ያሰቡትን ጥንካሬ ከነሙሉ አቅሙ በናሽናል ሲሚንቶ ከረጢት ውስጥ አጭቀን አቅርበንልዎታል!

ምናብዎ በፈቀደው ከፍታ ላይ በጥበብ ይገንቡ፤ ለጥንካሬው እኛ አለንልዎ!

ለማይናወጥ መሠረት፤ ናሽናል ሲሚንቶ ኦ ፒ ሲ!እውነተኛ ጥበብ ጥራት ያለውን ግብዓት ወደማይናወጥ እና ብርቱ ግንባታ መለወጥ ነው!የግንባታዎ መጠን ምንም ያህል ይሁን፤ የናሽናል ሲሚንቶ ኦፒሲ ...
29/04/2026

ለማይናወጥ መሠረት፤ ናሽናል ሲሚንቶ ኦ ፒ ሲ!

እውነተኛ ጥበብ ጥራት ያለውን ግብዓት ወደማይናወጥ እና ብርቱ ግንባታ መለወጥ ነው!
የግንባታዎ መጠን ምንም ያህል ይሁን፤ የናሽናል ሲሚንቶ ኦፒሲ (OPC) ምርትን እስከተጠቀሙ ድረስ ያሻዎትን ያህል ከፍታ መድረስ ይቻላል፡፡

የግንባታዎን መሠረት ፅኑ እና አስተማማኝ ለማድረግ፦
ሁሌም በናሽናል ሲሚንቶ ኦፒሲ የተዘጋጀ ጥራት ያለው አርማታን ይጠቀሙ::

ናሽናል ሲሚንቶ፦ ጥንካሬ ራሱ!

27/04/2026

Just build it.

Build it with purpose.
Build it to last beyond you.
Build it for generations to stand proud.
Start strong. Stay strong.
Build with National Cement.


Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when East African National Distribution - ኢስት አፍሪካን ናሽናል ዲስትሪቢውሽን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share