Ethio Icon Construction Materials and Equipment Supplier

Ethio Icon Construction Materials and Equipment Supplier Reliable construction equipment for every job.

From heavy-duty machinery to essential tools — we provide quality equipment that keeps your projects moving safely and efficiently.

ውድ የኢትዮ አይከን የኮንስትራክሽን እቃዎችና ማሽነሪ አቅራቢ ደንበኞቻችን!ድርጅታችን ኢትዮ አይከን  ለደንበኞቻችን የኮንስትራክሽን እቃዎች እና ግብዓቶች ጥራታቸውን በጠበቀ መልኩ የምናቀርብ ...
04/12/2025

ውድ የኢትዮ አይከን የኮንስትራክሽን እቃዎችና ማሽነሪ አቅራቢ ደንበኞቻችን!

ድርጅታችን ኢትዮ አይከን ለደንበኞቻችን የኮንስትራክሽን እቃዎች እና ግብዓቶች ጥራታቸውን በጠበቀ መልኩ የምናቀርብ ሲሆን የምናቀርባቸው ዕቃዎች፡-

1. የአርማታ ብረቶች 8mm - 32 mm
2. ሽቦዎች/Black Wire 1.5 ሚ.ሜ እና 21.5 ሚ.ሜ
3. ለአርማታ እና ለኮንስትራክሽን ግብዓቶች የሚውል ኘላይ ውድ/ Plywood
4. Water proof chemical

በብዛትና በተመጣጣኝ ዋጋ ከዋስትና ጋር በፍጹም ታማኝነት በቴክኖሎጂ ታግዞ እያቀረበ መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው::

እንዲሁም አዲስ እና ጥቂት ጥቅም ላይ የዋሉ (used) የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ እና ባጠረ ጊዜ እንደምርጫዎ እንደምናስመጣ ስናሳውቅዎ በደስታ ነው::

ለበለጠ መረጃ እና የምክር አገልግሎት ከፈለጉ ፦+251975-55-55-51 ይደውሉልን፡፡

ጊዜያችሁን እና ገንዘባችሁን ከአላስፈላጊ ወጪ እናድናለን

በአካል ቀርቦ ለመወያየት ካስፈለገ መታመን ህንፃ 9ኛ ፎቅ (ገነት ሆቴል አካባቢ) በሚገኘው ዋና መ/ቤታችን በመምጣት ወይንም ከላይ በተዘረዘሩት ቁጥሮች ደውለው ቀጠሮ በማስያዝ የሽያጭ ባለሙያዎቻችንን ያሉበት ድረስ መጥራት ይችላሉ፡፡

አዲስ እና ጥቂት ጥቅም ላይ የዋሉ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ይፈልጋሉ?- Caterpillar- Komatsu - XCMG  አሉን!የተለያዩ የክፍያ አማራጮችን አዘጋጅተንላችኋል!ዋጋቸውን ለማወቅ ...
02/12/2025

አዲስ እና ጥቂት ጥቅም ላይ የዋሉ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ይፈልጋሉ?

- Caterpillar
- Komatsu
- XCMG አሉን!

የተለያዩ የክፍያ አማራጮችን አዘጋጅተንላችኋል!

ዋጋቸውን ለማወቅ እና ለማዘዝ እንዲሁም ቢሮአችን ድረስ መጥተው ለመነጋገር በ +251-975-555-551 ይደውሉልን ወይም አጪር መልዕክት ይላኩልን!

ታላቅ ዜና!አዲስ እና ጥቂት ጥቅም ላይ የዋሉ - Caterpillar 329D, 349D L2,- Komatsu PC228USLC እንዲሁም - XCMG Xe200da  አሉን!ዋጋቸውን ለማወቅ እና ለማዘ...
29/11/2025

ታላቅ ዜና!

አዲስ እና ጥቂት ጥቅም ላይ የዋሉ

- Caterpillar 329D, 349D L2,
- Komatsu PC228USLC እንዲሁም
- XCMG Xe200da አሉን!

ዋጋቸውን ለማወቅ እና ለማዘዝ እንዲሁም ቢሮአችን ድረስ መጥተው ለመነጋገር በ +251-975-555-551 ይደውሉልን ወይም አጪር መልዕክት ይላኩልን!

26/11/2025
ታላቅ ዜና!የግንባታ ማሽነሪዎቾን ለማሻሻል ይዘጋጁ! ኢትዩ አይከን እንደ Caterpillar 329D, 349D L2 እና Komatsu PC228USLC ያሉ ምርጥ ብራንዶች በአዲስ እና በጥቂት ጥ...
26/11/2025

ታላቅ ዜና!

የግንባታ ማሽነሪዎቾን ለማሻሻል ይዘጋጁ!
ኢትዩ አይከን እንደ Caterpillar 329D, 349D L2 እና Komatsu PC228USLC ያሉ ምርጥ ብራንዶች በአዲስ እና በጥቂት ጥቅም ላይ የዋሉ አሉን።
ክሬኖች፣ ሎደሮች እና ሌሎችም - እርስዎ ይጠይቁን፤ እኛ አለን!
ዋጋቸውን ለማወቅ እና ለማዘዝ እንዲሁም ቢሮአችን ድረስ መጥተው ለመነጋገር በ +251-975-555-551 ይደውሉልን ወይም አጪር መልዕክት ይላኩልን!

በእጃችን ያሉ የ Caterpillar 329D ማሽነሪዎች ከነ መለዋወጫቸው፤ ይዘዙን በፍጥነትና በተለያዩ የክፍያ አማራጮች እናስመጣላችኋለን! ለማዘዝ ወይም በአካል ቢሮአችን ድረስ መጥቶ ለመነጋ...
24/11/2025

በእጃችን ያሉ የ Caterpillar 329D ማሽነሪዎች ከነ መለዋወጫቸው፤ ይዘዙን በፍጥነትና በተለያዩ የክፍያ አማራጮች እናስመጣላችኋለን! ለማዘዝ ወይም በአካል ቢሮአችን ድረስ መጥቶ ለመነጋገር በ 097-55-55-51 ይደውሉልን!

ማሽን ለማስመጣት ፈልገው እየዘገየ አስቸግሮዎታል? የኛ ባጠረ ጊዜ በእጃችን ላይ ካሉ ማሽኖቻችን እናስመጣሎታለን! በ 0975 55 55 51 ደውለው ያግኙን እናስገርሞታለን!
21/11/2025

ማሽን ለማስመጣት ፈልገው እየዘገየ አስቸግሮዎታል? የኛ ባጠረ ጊዜ በእጃችን ላይ ካሉ ማሽኖቻችን እናስመጣሎታለን! በ 0975 55 55 51 ደውለው ያግኙን እናስገርሞታለን!

Caterpillar 349D 2L ማሽኖቻችን! ይህን ማሽን ከእኛ መግዛት ከፈለሁ የተለያዩ የክፍያ አማራጮች አዘጋጅተንላችኋል፡፡ የበለጠ መረጃ ለማግኘት ወይም ለምክር ይደውሉልን 09-75-55-...
20/11/2025

Caterpillar 349D 2L ማሽኖቻችን! ይህን ማሽን ከእኛ መግዛት ከፈለሁ የተለያዩ የክፍያ አማራጮች አዘጋጅተንላችኋል፡፡
የበለጠ መረጃ ለማግኘት ወይም ለምክር ይደውሉልን 09-75-55-55-51 w=ወይም ቢሮአችን መጥተው ለመነጋገር መታመን ህንፃ 9ኛ ፎቅ (ገነት ሆቴል አካባቢ) በሚገኘው ዋና መ/ቤታችን መጥተው ያግኙን፡፡

Caterpillar 349D L2 ኤክካቬተር (Excavator) ይፈልጋሉ? በ 0975-55-55-51 ይደውሉልን በተመጣጣኝ ዋጋ፣ ባጠረ ጊዜና በተለያየ የክፍያ አማራጭ እናቀርብሎታለን?ኢትዮ አይ...
19/11/2025

Caterpillar 349D L2 ኤክካቬተር (Excavator) ይፈልጋሉ? በ 0975-55-55-51 ይደውሉልን በተመጣጣኝ ዋጋ፣ ባጠረ ጊዜና በተለያየ የክፍያ አማራጭ እናቀርብሎታለን?

ኢትዮ አይከን የኮንስትራክሽን እቃዎችና ማሽነሪ አቅራቢ ለኮንስትራክሽን ስራዎች የሚውሉ አዲስ እና ጥቂት ጥቅም ላይ የዋሉ (used) የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ እና ባጠረ ጊዜ እንደምርጫዎ ያስመጣል?

በተለያየ የክፍያ አማራጭ ማሽነሪዎችን በታላቅ ቅናሽ እናስመጣለን::

1. ኤክካቬተር (Excavator)
2. ሎደር (Loader)
3. ባክሆ (Backhoe)
4. ቡል ዶዘር (Bulldozer)
5. ክሬን (Crane)
6. ኮምፖክተር (Compactor)

ይዘዙን እናስመጣለን::

በተጨማሪም የማሽነሪ መለዋወጫዎች እናስመጣለን::

ለበለጠ መረጃ በ 0975-55-55-51 ይደውሉልን በታላቅ አክብሮት እናስተናግዶታለን::

በአካል ቀርቦ ለመወያየት ካስፈለገ መታመን ህንፃ 9ኛ ፎቅ (ገነት ሆቴል አካባቢ) በሚገኘው ዋና መ/ቤታችን በመምጣት ወይንም ከላይ በተዘረዘሩት ቁጥሮች ደውለው ቀጠሮ በማስያዝ የሽያጭ ባለሙያዎቻችንን ያሉበት ድረስ መጥራት ይችላሉ፡፡

ድርጂታችን ኢትዮ አይከን የኮንስትራክሽን እቃዎችና ማሽነሪ አቅራቢ ለኮንስትራክሽን ስራዎች የሚውሉ አዲስ እና ጥቂት ጥቅም ላይ የዋሉ (used) የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ እ...
18/11/2025

ድርጂታችን ኢትዮ አይከን የኮንስትራክሽን እቃዎችና ማሽነሪ አቅራቢ ለኮንስትራክሽን ስራዎች የሚውሉ አዲስ እና ጥቂት ጥቅም ላይ የዋሉ (used) የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ እና ባጠረ ጊዜ እንደምርጫዎ እንደምናስመጣ ያውቃሉ?

በተለያየ የክፍያ አማራጭ የውጭ ምንዛሪ ሳያስፈልጎ ማሽነሪዎችን በታላቅ ቅናሽ እናስመጣለን::

1. ኤክካቬተር (Excavator)
2. ሎደር (Loader)
3. ባክሆ (Backhoe)
4. ቡል ዶዘር (Bulldozer)
5. ክሬን (Crane)
6. ኮምፖክተር (Compactor)

ይዘዙን እናስመጣለን::

በተጨማሪም የማሽነሪ መለዋወጫዎች እናስመጣለን::

ለበለጠ መረጃ በ 0975-55-55-51 ይደውሉልን በታላቅ አክብሮት እናስተናግዶታለን::

በአካል ቀርቦ ለመወያየት ካስፈለገ መታመን ህንፃ 9ኛ ፎቅ (ገነት ሆቴል አካባቢ) በሚገኘው ዋና መ/ቤታችን በመምጣት ወይንም ከላይ በተዘረዘሩት ቁጥሮች ደውለው ቀጠሮ በማስያዝ የሽያጭ ባለሙያዎቻችንን ያሉበት ድረስ መጥራት ይችላሉ፡፡

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Icon Construction Materials and Equipment Supplier posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share