አልፕ ግራናይት እና ማርብል / Alp Granite and Marble

አልፕ ግራናይት እና ማርብል / Alp Granite and Marble professional supply and service on finishing construction materials

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard!Maruf Seid, Misile Girma, Tsega Beri
02/01/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard!

Maruf Seid, Misile Girma, Tsega Beri

ስትጠይቁን ለነበራቹ ውድ ደንበኞቻችን አክሱም የሀገር ውስጥ ግራናይት ( Axum local ግራናይት) በፉል ፖሊሽ/ premium finish ወርክሾፓችን ተራግፏል መጥተው ይጎብኙን።ለፍተው የገ...
26/12/2024

ስትጠይቁን ለነበራቹ ውድ ደንበኞቻችን አክሱም የሀገር ውስጥ ግራናይት ( Axum local ግራናይት) በፉል ፖሊሽ/ premium finish ወርክሾፓችን ተራግፏል መጥተው ይጎብኙን።
ለፍተው የገነቡትን ቤት እንዲሁም ህንፃ ላማረ አጨራረስ ምርጫዎ ያድርጉን።

አድራሻ ከፊጋ መብራት ወደ ሳሊተምህረት በሚወስደው መንገድ ቦሎ ቤት አጠገብ
ስልክ: 0923618384

ትልልቅ ስላቦች ስላሉን ፑል አምራቾችም ልትናግሩን ትችላላችሁ

0923618384 ላይ ደውሉልን

ሁሌም ዩኒክ የሆኑ ለየት ያሉ የግራናይት እና ማርብል ድንጋይ ከለሮች ለደንበኞቹ በማቅረብ የሚታወቀው አልፕ እነሆ አሁን ደግሞ ነጭ ወይን ጠጅ ከለር ጣል ጣል ያለበትን ማርብል/አምነበረድ ይዘ...
23/12/2024

ሁሌም ዩኒክ የሆኑ ለየት ያሉ የግራናይት እና ማርብል ድንጋይ ከለሮች ለደንበኞቹ በማቅረብ የሚታወቀው አልፕ እነሆ አሁን ደግሞ ነጭ ወይን ጠጅ ከለር ጣል ጣል ያለበትን ማርብል/አምነበረድ ይዘንላቹህ ከተፍ ብለናል። ሁሉም ግራናይት፣ ማርብል እና ሌሎች የሀገር ውስጥ እንዲሁም የውጭ የኮንስትራክሽን ድንጋዮች በቂ አቅርቦት እንዳለን እየገለጽን ከሀገር ውስጥ የአክሱም ግራናይት በሁለት አይነት አጨራረስ ማለትም በፉል ፖሊሽ እና ሐፍ ፖሊሽ እንደምናቀርብ ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው። እርሶ በሚፈልጉት ብዛት፣ሳይዝ፣ቅርጽ እንዲሁም አጨራረስ አዘጋጅተን ለማስረከብ ዝግጁዎች ነን። ለማንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ትዕዝዝ ለመስጠት በ
+251923618384
ይደውሉልን

Alp granite and marble is glad to supply high quality local( Axum granite) and imported granites for your construction finishing needs.

call us on +251923618384

An astonishing color of nature brought to you by Alp granite and marble. For order please contact us on +251923618384
19/12/2024

An astonishing color of nature brought to you by Alp granite and marble. For order please contact us on +251923618384

Black Galaxy  and Markino granites are back in stock. All sizes are available. Big slab, cut to size stairs, window, doo...
19/12/2024

Black Galaxy and Markino granites are back in stock. All sizes are available. Big slab, cut to size stairs, window, doorsill, wall cladding, landing and any size and shape the customer would like to order.
Contact us on: +251923618384

We are glad to annouce the most sought after white purple marble which is the top choice for wall cladding, landing, cou...
19/12/2024

We are glad to annouce the most sought after white purple marble which is the top choice for wall cladding, landing, countertops and various decorative projects is in our inventory.
Order will be customized according to customers needs.

Contact us on +251923618384

ውድ ደንበኞቻችን ሁሉንም አይነት የተፈጥሮ ድንጋይ ውጤቶች( ግራናይት፣ ማርብል፣ ላይምስቶን፣ሳንድስቶን) የሀገር ውስጥ እንዲሁም ከቻይና፣ ህንድ፣ ኢጅፕት፣ ኦማን በማስመጣት የእርሶን ፍላጎት ...
14/09/2022

ውድ ደንበኞቻችን ሁሉንም አይነት የተፈጥሮ ድንጋይ ውጤቶች( ግራናይት፣ ማርብል፣ ላይምስቶን፣ሳንድስቶን) የሀገር ውስጥ እንዲሁም ከቻይና፣ ህንድ፣ ኢጅፕት፣ ኦማን በማስመጣት የእርሶን ፍላጎት ለሟሟላት ከበቂ አቅርቦት ጋር እይጠበቅኖት መሆኑን ስንገልጽሎ በታላቅ ደስታ ነው። በተጨማሪም ኦርጂናል ጎልድ ድራገን የግራናይት ሲንክ እና ሚክሰር ለማመን በሚክብድ ዋጋ ያገኛሉ።
አድራሻ ከጉርድሾላ ወደ ፊጋ በሚወስደው መንገድ ከዴኤችገዳ አጠገብ።
ስልክ: +251923618384
: +251983449223
telegram:t.me/alpstone_1
web: www.alpgraniteandmarble.com

የተለያዩ ውብ ግራናይት ከለሮች ይዘን መጥተናል ለመስኮት ፣ ለበር፣ ለደረጃ ፣ ላንዲንግ ፣ ለዘኮሎ እንዲሁም ለኪችን ቶፕ።we are proud to announce we are now supplyi...
23/04/2022

የተለያዩ ውብ ግራናይት ከለሮች ይዘን መጥተናል ለመስኮት ፣ ለበር፣ ለደረጃ ፣ ላንዲንግ ፣ ለዘኮሎ እንዲሁም ለኪችን ቶፕ።
we are proud to announce we are now supplying different colors of granite for window sills, door sills, staircase, skirting and kitchen tops.
address: in road from salite mihret to f**a traffic light 500m
አድራሻ: ከሳሊተምህራት ወደ ፊጋ መብራት በሚወስደው መንገድ 500ሜ
ስልክ፡ +251983449223
+251904191253
telegram: t.me/alpstone_1
web: www.alpgraniteandmarble.com

የኮንስትራክሽን ፊኒሺንግ እቃዎች ግራናይት ማርብል ሴራሚክ(ለሳሎን፣ለመኝታ ቤት) የግቢ ባለ 10mm ውፍረት ፖርኪንግ ለቤትዎ እንዲሁም ለሚያስገነቡት ህንፃ ለደረጃ ለመስኮት ለግርግዳ የሚሆኑ ...
16/03/2022

የኮንስትራክሽን ፊኒሺንግ እቃዎች ግራናይት ማርብል ሴራሚክ(ለሳሎን፣ለመኝታ ቤት) የግቢ ባለ 10mm ውፍረት ፖርኪንግ ለቤትዎ እንዲሁም ለሚያስገነቡት ህንፃ ለደረጃ ለመስኮት ለግርግዳ የሚሆኑ የፊኒሺንግ እቃዎች እናቀርባለን ለበለጠ መረጃ +251983449223/ 0904191253 ይደውሉልን።

Address

Salitmehret Road Figa
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አልፕ ግራናይት እና ማርብል / Alp Granite and Marble posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share