KABE Trading and Properties

KABE Trading and Properties KABE property management and investment consultancy emphases on Security, Cleaner, Parking service

እንኳን ወደ ካቤ የመገበያያ ገጽ መጣችሁ �
እንኳን ወደ ካቤ ንብረት አስተዳደር እና የኢንቨስትንመት አማካሪ አ.ማ!!

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251912405180 ወይም +251974031103 ይደዉልልን፡፡ በቴሌ ግራም አካዉንት
https://t.me/kabetradingpropertis
ሙሉ ስም
መኖሪያ አድራሻ
ስልክ ቁጥር ይላኩልን ፡፡ ካቤ ንብረት አስተዳደር እና የኢንቨስትንመት አማካሪ አ.ማ!!
+251912405180
የቢሮ 22 መኪሊት ህንጻ አጠገብ //እፍራታ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 208

16/09/2025

Vacancy Announcement
Date 16/09/2025
Operation Manager (Site Head)
MBA, MSC, BA, in Engineering or Architecture, land Marketing Management Economics, Business Management, Accounting& Finances
Minimum of 5 years’ experience in property management company

HR and General Services Administration Officer

MA/BA, HR, Administration, Management, Business Management
Minimum of 6/8 years working Administration, Management, Business Management any company

Senior Accountant Officer

MSC/BA Accounting, Accounting and Finance, Business Administration
Minimum of 2/4 years working Accounting& Finances any Company

Customer Services Officer

BA Degree, Marketing Management Supply Chain Management, Business Management in related fields with relevant work experience
Minimum of 3 years working Supply Chain Management, Business Management or in a related field with relevant work experience

Apply: - Online Registration Interested applicants should send non-returnable C.V application letter outlining how their experience and education fit this vacancy with Seven Day (7) only, please note that no need to submit your supporting documents at this stage:
Email Addresses: [email protected] or [email protected] www.kabeproperty.comcontact us +251974031103 or 0116732423

ንኳን ደስ አላችሁ ካቤ የንብረት አስተዳደር እና የኢንቨስትመንት አማካሪ አክሲዎን ማህበር ተመሰረተ። ካቤ የንግድ፤ የሪልስቴት; የመንግስት እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድሮጅቶች፤ የመኖሪያ አፕርት...
30/01/2025

ንኳን ደስ አላችሁ ካቤ የንብረት አስተዳደር እና የኢንቨስትመንት አማካሪ አክሲዎን ማህበር ተመሰረተ።
ካቤ የንግድ፤ የሪልስቴት; የመንግስት እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድሮጅቶች፤ የመኖሪያ አፕርትመንቶችን ያለምንም ዉጣ ዉረድ ሊያስተዳድርልዎ የተመሰረት ተቋም ነው።
ካቤ በተጨማሪም የጥበቃ አስተዳደር፣ የጽዳት አስተዳደር እንዲሁም የፓርኪንግ አስተዳደር ስራዎችን ይሰራል።
ምን ይኸ ብቻ የቢዝነስ እቅድና የአዋጭነት ስራ እንዲሰራሊዎ ፈልገዋል በዘርፉ የረዥም ጊዜ ልምድ ባላቸዉ ባለሙያዎች በፈለጉት ጊዜ ጥንቅቅ አድርገን ሰርተን እናስረክበዎታለን። ይምጡ አብረን እንስራ አብረን እንደግ
አድራሻችን
መገናኛ 3M ሞል 11ኛ ፎቅ
ስልክ 0974031103 ይደዉሉልን።
ካቤ የንብረት አስተዳደር እና ኢንቨስትመንትአማካሪ አክሲዎን ማህበር
www.Kabeproperty.com
Email :- [email protected]

እንኳን ደስ አላችሁ!!!ካቤ የንብረት አስተዳደርና ኢንቨስትመንት አማካሪ አክሲዮን ማህበር በዘርፉ የዳበረ ክህሎት እና የካበተ የረጅም ጊዜ የሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች ባሁኑ ወቅት በገበያ...
29/01/2025

እንኳን ደስ አላችሁ!!!
ካቤ የንብረት አስተዳደርና ኢንቨስትመንት አማካሪ አክሲዮን ማህበር በዘርፉ የዳበረ ክህሎት እና የካበተ የረጅም ጊዜ የሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች ባሁኑ ወቅት በገበያው ላይ ያለውን ክፍተት ለመሙላት በጥናት የተመሠረተ በዓይነቱ ለየት ያለ ተቋም ነው።
ካቤ የንግድ ህንጻዎች ፣የሪል ስቴት፣የጋራ የመኖሪያ ፣የጥበቃናየጽዳት አገልግሎት፣ አፓርትመንቶችን፣የመንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን ህንፃ በመረከብ በኃላፊነት ሊያስተዳድር የተቋቋመ ድርጅት ነው።
ድርጅታችን የእርስዎን ውድ ንብረት በአደራ በመረከብ፣ ያለብዎን የጊዜና የሥራ ጫና በማቃለል እንዲሁም የእርስዎን በመተካት ያለምንም ውጣ ውረድ ፣
 ህንጻዎን በማከራየት እና በማስተዳደር ወርሃዊ ኪራይ ሳይዘገይ በወቅቱ በመሰብሰብ ገቢ ያደርጋል፣
 የሰለጠኑ የጥበቃ ሠራተኞቻችን 24 ሰዓት የህንጻዎን ደህንነት በንቃት ይጠብቃሉ፣
 በህንጻ ውበት የተካኑ የጽዳት ባለሙያዎቻችን ዘወትር ህንጻዎን ለዓይን ማራኪ ያደርጋሉ፣
 የፓርኪንግ ሠራተኞቻችን የተሽከርካሪዎን ደህንነት በንቃት በመከታተል ያስረክባሉ፣
ከዚህም በተጨማሪ አዲስ ድርጅት ለማቋቋም ሃሳብ ካለዎት የቢዝነስ እቅድና የአዋጭነት ጥናት በጥራት በማዘጋጀት በሚፈልጉት ጊዜ እናቀርባለን።
አድራሻችን፣
ካቤ የንብረት አስተዳደርና ኢንቨስትመንት አማካሪ አክሲዮን ማህበር

Kabe property management and investment consultancy is a property management S.C was established in 2023 G.C. by visionary, well educated, and experienced persons in different sectors who have proved to duly demonstrate their service-oriented capabilities that gives a standardize, quality, professio...

አስቸኳይ  ማስታወቂያ
13/05/2024

አስቸኳይ ማስታወቂያ

30/04/2024
እንኳን ደስ አላችሁ!!!ካቤ የንብረት አስተዳደርና ኢንቨስትመንት አማካሪ አክሲዮን ማህበር በዘርፉ የዳበረ ክህሎት እና የካበተ የረጅም ጊዜ የሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች ባሁኑ ወቅት በገበያ...
21/02/2024

እንኳን ደስ አላችሁ!!!
ካቤ የንብረት አስተዳደርና ኢንቨስትመንት አማካሪ አክሲዮን ማህበር በዘርፉ የዳበረ ክህሎት እና የካበተ የረጅም ጊዜ የሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች ባሁኑ ወቅት በገበያው ላይ ያለውን ክፍተት ለመሙላት በጥናት የተመሠረተ በዓይነቱ ለየት ያለ ተቋም ነው።
ካቤ የንግድ ህንጻዎች ፣የሪል ስቴት፣የጋራ የመኖሪያ ፣የጥበቃናየጽዳት አገልግሎት፣ አፓርትመንቶችን፣የመንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን ህንፃ በመረከብ በኃላፊነት ሊያስተዳድር የተቋቋመ ድርጅት ነው።

ድርጅታችን የእርስዎን ውድ ንብረት በአደራ በመረከብ፣ ያለብዎን የጊዜና የሥራ ጫና በማቃለል እንዲሁም የእርስዎን በመተካት ያለምንም ውጣ ውረድ ፣
 ህንጻዎን በማከራየት እና በማስተዳደር ወርሃዊ ኪራይ ሳይዘገይ በወቅቱ በመሰብሰብ ገቢ ያደርጋል፣
 የሰለጠኑ የጥበቃ ሠራተኞቻችን 24 ሰዓት የህንጻዎን ደህንነት በንቃት ይጠብቃሉ፣
 በህንጻ ውበት የተካኑ የጽዳት ባለሙያዎቻችን ዘወትር ህንጻዎን ለዓይን ማራኪ ያደርጋሉ፣
 የፓርኪንግ ሠራተኞቻችን የተሽከርካሪዎን ደህንነት በንቃት በመከታተል ያስረክባሉ፣
ከዚህም በተጨማሪ አዲስ ድርጅት ለማቋቋም ሃሳብ ካለዎት የቢዝነስ እቅድና የአዋጭነት ጥናት በጥራት በማዘጋጀት በሚፈልጉት ጊዜ እናቀርባለን።

አድራሻችን፣
ካቤ የንብረት አስተዳደርና ኢንቨስትመንት አማካሪ አክሲዮን ማህበር

02/02/2024
እንኳን ደስ አላችሁ ካቤ የንብረት አስተዳደር እና የኢንቨስትመንት አማካሪ አክሲዎን ማህበር ተመሰረተ። ካቤ የንግድ፤ የሪልስቴት; የመንግስት እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድሮጅቶች፤ የመኖሪያ አፕር...
02/02/2024

እንኳን ደስ አላችሁ ካቤ የንብረት አስተዳደር እና የኢንቨስትመንት አማካሪ አክሲዎን ማህበር ተመሰረተ።
ካቤ የንግድ፤ የሪልስቴት; የመንግስት እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድሮጅቶች፤ የመኖሪያ አፕርትመንቶችን ያለምንም ዉጣ ዉረድ ሊያስተዳድርልዎ የተመሰረት ተቋም ነው።
ካቤ በተጨማሪም የጥበቃ አስተዳደር፣ የጽዳት አስተዳደር እንዲሁም የፓርኪንግ አስተዳደር ስራዎችን ይሰራል።
ምን ይኸ ብቻ የቢዝነስ እቅድና የአዋጭነት ስራ እንዲሰራሊዎ ፈልገዋል በዘርፉ የረዥም ጊዜ ልምድ ባላቸዉ ባለሙያዎች በፈለጉት ጊዜ ጥንቅቅ አድርገን ሰርተን እናስረክበዎታለን። ይምጡ አብረን እንስራ አብረን እንደግ
አድራሻችን
መገናኛ 3M ሞል 11ኛ ፎቅ
ስልክ 0974031103 ይደዉሉልን።
ካቤ የንብረት አስተዳደር እና ኢንቨስትመንትአማካሪ አክሲዎን ማህበር
www.Kabeproperty.com
Email :- [email protected]

Address

Yake Sub City , Megenagna 3M City Mall Floor 11 Th Office No A Addis Aaba
Addis Ababa
15620

Telephone

+251974031103

Website

https://youtu.be/XxUxgnU30Bs

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when KABE Trading and Properties posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to KABE Trading and Properties:

Share