16/04/2026
💥 ድርጅታችን ዳርማ ኬሚካልስ የዶሎቪያ ፊልም ምርቃት የክብር ስፖንሰር በመሆኑ ታላቅ ደስታ ይሰማናል።
📌 በቀጣይም የአርት ኢንደስትሪውን መደገፋችንን የምንቀጥል መሆኑን እያሳወቅን የዶሎቪያ ፊልም አዘጋጆች እና ለመላ የጥበብ ቤተሰብ እንኳን ደስ ያላችሁ እንላለን።
ዳርማ ኬሚካልስ- ለማኛውም የግንባታ ግብአት ኬሚካሎች ፍላጎትዎ።
💥 በግሬስ ኬሚካልስ በኢትዮጵያ የተመረተ!