10/04/2024
⚡️💥ዘመናዊ በሮች💥⚡️
☎️0963733206
🚪ሙሉ በሙሉ የእንጨት ባህሪ ያላቸው የብረት በሮች🚪
®GERMANY STANDARD DOORS ናቸው®
🏘ለመኖሪያ ቤቶች
🏬ለሆቴሎችና አፓርትመንቶች
🏩ለሆስፒታሎች እና ቢሮዎች
🏢ለኮንዶሚኒየም
🚪ለዋና መግቢያ እንዲሁም ለውስጥ ክፍሎች
🚪Imported የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው።
🚪የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting system) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል::
🚪ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው።
🚪ከስድስት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው ነው
📹ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ሌንስ እና መጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው።
🚪ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ (Frame) አሏቸው።
🚪በመረጡት "ዲዛይን" እና "ከለር" በምትሰጡን "Size" መሰረት ሰርተን እናስረክቦታለን
⚡️በተጨማሪ የምናመርታቸው
✅Elevator / lift
✅Digital Handles
🟢ይምጡ ይጎብኙን ይደሠቱብናል🟢
☎️0963733206