Wezir jj - ወዚር ጄጄ

Wezir jj - ወዚር ጄጄ ነቢ ሰለዋትህን እየጠበቁ ነው 💚 ﷺ
سَيِّدُنَا قَدَمُ صِدْقٍ صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمْ https://t.me/Baseconstructionsteel

07/05/2026

መሐመድ አወል
#መንዙማ

አብድኬ ወንድሜ እንኳን ለዚህ ቀን አላህ አበቃህማሻአላህ አልፍ አልፍ መብሩክ🥰🥰🥰 #ማሻአላህ      #ሰርግ
03/05/2026

አብድኬ ወንድሜ እንኳን ለዚህ ቀን አላህ አበቃህ

ማሻአላህ አልፍ አልፍ መብሩክ🥰🥰🥰
#ማሻአላህ #ሰርግ

ተፈቃሪያችን [ﷺ]… ፊታቸው የፈካ ነበር።እንደ በረዶ በጣም የበዛ ነጭ አልነበሩም።በጣምም ጠይም አልነበሩም።ንጣታቸው ቅላት የጠጣ ንጣት ነበር።አተኩሮ ላያቸው ጨረቃ በፊታቸው ላይ የምትዞር ይ...
23/04/2026

ተፈቃሪያችን [ﷺ]…
ፊታቸው የፈካ ነበር።
እንደ በረዶ በጣም የበዛ ነጭ አልነበሩም።
በጣምም ጠይም አልነበሩም።
ንጣታቸው ቅላት የጠጣ ንጣት ነበር።
አተኩሮ ላያቸው ጨረቃ በፊታቸው ላይ የምትዞር ይመስል ነበር።

💚 صلوات ربي وسلامه عليه.💚

ሰይዲና ዐሊይ ለሐቢበላህ ﷺ ያላቸውን ፍቅር በብዙ መልኩ ገልፀዋል፤ ከመግለፅ አልፈው ኖረውታል፤ ሒጅራ በቂ ማሳያ ነው። ሰፋ ተራራ ላይ የመጀመሪያ ዳዕዋቸውን ሲያደርጉ ከጎናቸው ሆነው ብቸኛ ...
16/04/2026

ሰይዲና ዐሊይ ለሐቢበላህ ﷺ ያላቸውን ፍቅር በብዙ መልኩ ገልፀዋል፤ ከመግለፅ አልፈው ኖረውታል፤ ሒጅራ በቂ ማሳያ ነው። ሰፋ ተራራ ላይ የመጀመሪያ ዳዕዋቸውን ሲያደርጉ ከጎናቸው ሆነው ብቸኛ በነብይነታቸው የመሰከሩ መሆናቸው ምሳሌ ነው፤ ኸይበር እንደዛ ነው።

የውድ ልጃቸው ምርጥ ባል የመሆንን ዕድያ ማግኘት ሌላ ነው። መገን ያ ዐሊይ!

ከየትኛውም በላይ ግን ይህ ለረሱለላህ ያላቸው ከውዴታ የመነጨው ምስክራቸው ከሁሉም ይለያል። "لم أر قبله ولا بعده مثله": «ከሳቸው በፊትም ሆነ በኃላ እንደሳቸው አይነት ሰው አላየሁም።» ብለው አሉ።✨️… በቃ! ከሳቸውም ፊት ይሁን በኃላ እንደሳቸው ያለ የለም 🥰

መታደላችን 🥰

አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ሰይዲና ወሸፊዒና ሙሐመድ ﷺ💚

#መንዙማ #መውሊድ #አልሀምዱሊላህ

16/04/2026

ሰለላሁ አላ ሙሀመድ ሰይዲ
የዑስታዝ ፈድሉ ቀ. ሲ መውሊድ በታላቁ አንዋር መስጂድ

#አልሀምዱሊላህ #ኢትዮጵያ #መንዙማ #መውሊድ Wezir jj - ወዚር ጄጄ የታላቁ አንዋር መስጂድ ወጣት ጀመዓ Muaz Habib ሙዓዝ ሐቢብ HaShim Sherif

16/04/2026

እኛ ጋር ለየትኛውም ግንባታ የሚሆን አስተማማኝ ብረት ያገኛሉ! 🛡️💎
​እርስዎስ ለቤትዎ ግንባታ የትኛውን የብረት አይነት (Grade) ይመርጣሉ? በኮሜንት ያሳውቁን! 👇✨
​📞 ለጥያቄ እና ለትዕዛዝ፦
0955666667 | 0955666668 | 0955666669
0910042557 | 0976712930 | 0912772969
​📍 አድራሻ፦ ተክለሃይማኖት እና ፒያሳ
​.
#የቤዝብረት #ግንባታ #ሲቪልምህንድስና #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ #የቤዝብረት #የብረትዋጋ #ፌሮ

ሙ‌እ‌ሚ‌ን‌ ሁ‌ኑ‌! : «ሙእሚን እንደ ንብ ነው። ከበላች ጥሩውን ትበላለች። ጥሩን ትፀዳዳለች። ባረጀ እንጨት ላይ ብታርፍ እንኳን ደካማ ናትና አትሰብረውም።ሙእሚን እንደ የወርቅ ሽቦ ነው...
16/04/2026

ሙ‌እ‌ሚ‌ን‌ ሁ‌ኑ‌!
:
«ሙእሚን እንደ ንብ ነው። ከበላች ጥሩውን ትበላለች። ጥሩን ትፀዳዳለች። ባረጀ እንጨት ላይ ብታርፍ እንኳን ደካማ ናትና አትሰብረውም።
ሙእሚን እንደ የወርቅ ሽቦ ነው። ወናፍ አናፍተህ በእሳት ብታግለው ይቀላል። መልሰህ ብትመዝነው ግን ክብደቱ አይቀንስም።» አል‐ጃሚዑስ‐ሰጊር፥ ኢማም አል‐ሙናዊ (ረሒመሁላህ)።
:
ሙእሚን ሲባል በልሳኑ እና በልቡ ያመነ ብቻ አይደለም። በግብሩ እና በጠባዩም ያመነ ሰው ነው። ልቡ ንፁህ፤ ስነምግባሩም ያማረ ነው።
ሙእሚን በንብ የተመሰለው ንብ ጥቅሟ ብዙ ወጪዋ ግን ትንሽ ስለሆነ ነው። «የደረቀ እንጨት ላይ ብታርፍ አትሰብረውም። በውሃ ላይ ብትወድቅ አታደፈርሰውም።» የተባለው ለዚህ ነው። ወሃከዘል‐ሙእሚን!
:
ሰይዲና ዐሊይ [ከር‐ረመላሁ ወጅሀሁ] እንዲህ ይላሉ: ‐ «በዱንያ ስትኖሩ እንደ ንብ ሁኑ። አእዋፋት ሁሉ ደካማ እንደሆነች ያስባሉ። በሆዷ ውስጥ የያዘችውን ነገር ጥቅምና መድኃኒት አያውቁም።»
:
እንደ ንብ ሁኑ። እንድትኖር የታዘዘችበት ቦታ ላይ እንጂ አትኖርም። የጣፈጣትን ሁሉ አትበላም። የታዘዘችውን እንጂ አትቀምስም። አላህ እንዲህ አለ: ‐
«ጌታህም ወደ ንብ እንዲህ ሲል አስታወቀ «ከተራራዎች፣ ከዛፍም፣ (ሰዎች) ከሚሠሩትም (ቀፎ) ቤቶችን ያዢ፡፡ ከዚያም ከፍሬዎች ሁሉ ብይ፡፡» [ሱረቱን‐ነሕል]
:
የተፈቀደላት ምግብ ቢጣፍጥም ቢመርም ሌላን አትመኝም። በዚህ የተነሳ ከቀዳዳዋ የሚወጣው [ቆሻሻዋ] እንኳን ጣፈጠ፤ ፈውስም ሆነ። ሙእሚንም እንደዚሁ ነው። ጥሩውን እንጂ አይበላም። በጌታው ትእዛዝ እብጂ በደመነፍስ አይራመድም። በዚህ የተነሳ ውጩም ውስጡም ጥዑም ሆነ። ስለዚህ መልካም እንጂ አይሰራም፤ መልካም እንጂ አይናገርም። ልቡም ከማር ባላይ የጣፈጠ ነው፤ ክፉን አያስብም።
:
ጥሩን ያልበላ ጥሩን አይሰራም! ከሆዳችሁ ቀለብ በፊት የአእምሮኣችሁን ቀለብ ምረጡ! ወደ ቀልባችሁ የምትከቱትንም ለዩ! ስራችሁ ያምራል! ነገራችሁ ይጣፍጣል!
:
እንደ ንብ ሁኑ!
ዱንያችሁ ያምራል! አኺራችሁ ይሳካል!
ሙእሚን ሁኑ!…
እንደ ሙእሚን ሁኑ!
✍ Tofik Biharu

#አልሀምዱሊላህ #ኢትዮጵያ

ኢብኑ ዐባስ (ረዲየላሁ ዐንሁማ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ይሉ ነበር፡- «اللَّهُمَّ لَكَ أَسْلَمْتُ، وَبِكَ آمَنْتُ، وَعَلَيْكَ تَوَكّ...
10/04/2026

ኢብኑ ዐባስ (ረዲየላሁ ዐንሁማ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ይሉ ነበር፡-

«اللَّهُمَّ لَكَ أَسْلَمْتُ، وَبِكَ آمَنْتُ، وَعَلَيْكَ تَوَكَّلْتُ، وَإِلَيْكَ أَنَبْتُ، وَبِبكَ خَاصَمْتُ، وَإِلَيْكَ حَاكَمْتُ، فَاغْفِرْ لِي مَا قَدَّمْتُ وَمَا أَخَّرْتُ، وَمَا أَسْرَرْتُ وَمَا أَعْلَنْتُ، أَنْتَ الْمُقَدِّمُ وَأَنْتَ الْمُؤَخِّرُ، لاَ إِلَهَ إِلاَّ أَنْتَ»

"አላህ ሆይ! ላንተ እጅ ሰጠሁ (ታዘዝኩ)፣ ባንተ አመንኩ፣ ባንተ ላይ ተጠጋሁ (ተወከልኩ)፣ ወደ አንተ ተመለስኩ፣ ባንተ እርዳታ ተከራከርኩ፣ አንተንም ፈራጅ አደረግኩ። ስለዚህ ቀደም ሲል የሰራሁትንም ሆነ ወደፊት የምሰራውን፣ በምስጢር የሰራሁትንም ሆነ በግልጽ የሰራሁትን ወንጀሌን ማርልኝ። (ከፍታን በመስጠት) ቀዳሚውም አንተ ነህ፣ (ዝቅ በማድረግ) ኋለኛው/አዘግያዩም አንተ ነህ። ከአንተ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም።"

#አልሀምዱሊላህ

ታላቁ ሰው ከምትወዷቸው ነብይ صلى الله عليه وسلم ጉን ያድርጎት አመደነላሁ ቢመደዲሂም 🤲😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲
03/04/2026

ታላቁ ሰው ከምትወዷቸው ነብይ صلى الله عليه وسلم ጉን ያድርጎት አመደነላሁ ቢመደዲሂም 🤲😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲

02/04/2026


#ሐረር #ኢትዮጵያ #አልሀምዱሊላህ

ሐረር ላይ የሃጅ ቱሬ ሰፈር 🥰 #ሐረር        #ኢትዮጵያ
02/04/2026

ሐረር ላይ የሃጅ ቱሬ ሰፈር 🥰

#ሐረር #ኢትዮጵያ

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wezir jj - ወዚር ጄጄ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Wezir jj - ወዚር ጄጄ:

Share