17/01/2016
solution. የኮምፒውተሮን ፓስወርድ ረስተውት ኮምፒውተሮ አልከፍት
ቢልዎት ምን ያረጋሉ?? ለማወቅ ይህን ቀላል መንገድ
ያንብቡ
የኮምፒውተሮን ፓስወርድ ረስተውት ኮምፒውተሮ አልከፍት
ብሎታል?
ዛሬ እንዴት የረሳነዉን ፓስወርድ #
Computerችንንፎርማት ማድረግ ሳይጠበቅብን
እንዲሁም ምንም አይነት # Fileሳይጠፋብን የረሳነዉን
ፓስወርድ በቀላል ዘዴ እንዴት ሰብረን መጠቀም
እንደምንችል በ 4 አይነት መንገድ አሳያችኋለሁ ፡፡
በመጀመሪያ ከእናንተ የሚጠበቀዉ አንድ ማሟላት ያለብን
Opreting Sistom ወይም Software አለ፡፡ከታች
ከማሳያችሁ ዘዴዎች ዉስጥ የሚቀላችሁን በመምረጥ
Opreting Sistom ወይም Software ማዘጋጀት
ይገባል ፡፡
1፡-
step1)Backtruckየተባለዉን Opreting Sistom
ከInternet ላይ Download ማድረግ
step2) Download ያደረግነዉን Opreting Sistom
በ Flash Disk Boot ማድረግ
step3) Flash Disk ላይ የጫነዉን Opreting
Sistom በ F12 በማስነሳት
step4)System 32 ዉስጥ በመግባት Sethc
የሚለዉን ስም በመቀየር ወደ CMD መቀየር
step5)ከዛ Comuter –ShutDown- ማድረግ Boot
ያደረግነዉን Flash Disk መንቀል
step6)መልሰን On በማድረግ የምንጠቀምበትን
Windows መክፈት
step7) Password ሲጠይቀን Shift 5 ጊዜ በመጫን
step9) CMD Command ሲመጣ
step10)Net user %username% የምንፈልገዉን
Password ማስገባት
2፡-
step1:- OPHCrack የተባለውን ሶፍትዌር በነፃ
ዳውንሎድ ያድርጉት። step2:- ዳውንሎድ ያደረጉትን
OPHCrack ሶፍትዌር ባዶ ሲዲ ላይ በርን ያድርጉት።
step3:- ከዚያም ሲዲውን የተቆለፈው ኮምፒውተሮ
ውስጥ በመክተት Boot ያድርጉትና ሶፍትዌሩን ያስነሱት።
step4:- ከዚያም ከMenu ውስጥ 'OPHCrack
Graphic mood automatic' የሚለውን በመምረጥ
Enterን ይጫኑ። step5:- ከዚያም ሶፍትዌሩ ፓስወርዱን
ፈልጎ እስከሚያገኘው ይጠብቁ። step6:- ከዚያም
የመጣሎትን ፓስወርድ በወረቀት ላይ በመፃፍ
ኮምፒውተሮን Reboot ያድርጉ። step7:- ከዚያም
ኮምፒውተሮን እንደገና በማስነሳት የፃፋትን ፖስወርድ
ተጠቅመው ኮምፒውተሮን ይክፈቱት
3፡-
step1) Kali Linux የተባለዉን Opreting Sistom
ከInternet ላይ Download ማድረግ
step2) Download ያደረግነዉን Opreting Sistom
በ Flash Disk Boot ማድረግ
step3) Flash Disk ላይ የጫነዉን Opreting
Sistom በ F12 በማስነሳት
step4)System 32 ዉስጥ በመግባት Sethc
የሚለዉን ስም በመቀየር ወደ CMD መቀየር
step5)ከዛ Comuter –ShutDown- ማድረግ Boot
ያደረግነዉን Flash Disk መንቀል
step6)መልሰን On በማድረግ የምንጠቀምበትን
Windows መክፈት
step7) Password ሲጠይቀን Shift 5 ጊዜ በመጫን
step9) CMD Command ሲመጣ
step10)Net user %username% የምንፈልገዉን
Password ማስገባት
4፡-
step1) Arch Linux የተባለዉን Opreting Sistom
ከInternet ላይ Download ማድረግ
step2) Download ያደረግነዉን Opreting Sistom
በ Flash Disk Boot ማድረግ
step3) Flash Disk ላይ የጫነዉን Opreting
Sistom በ F12 በማስነሳት
step4)System 32 ዉስጥ በመግባት Sethc
የሚለዉን ስም በመቀየር ወደ CMD መቀየር
step5)ከዛ Comuter –ShutDown- ማድረግ Boot
ያደረግነዉን Flash Disk መንቀል
step6)መልሰን On በማድረግ የምንጠቀምበትን
Windows መክፈት
step7) Password ሲጠይቀን Shift 5 ጊዜ በመጫን
step9) CMD Command ሲመጣ
step10)Net user %username% የምንፈልገዉን
Password ማስገባት
የትኛዉ Methode ተመቻችሁ?
«ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ»