Addis Ababa realestate marketing and consultancy

Addis Ababa realestate marketing and consultancy Welcome to Addis Ababa Real Estate Marketing and Consultancy! 🏠 We are your trusted partner in navigating the real estate market of Addis Ababa, Ethiopia.

Whether you're looking to buy, sell, rent, or invest in properties.

**የህልምዎ ቤት ባለቤት ለመሆን ዝግጁ ነዎት?**አፓርትመንት ለመግዛት ሲያስቡ የትኛው ጉዳይ ይበልጥ ያሳስብዎታል?* **የቤቱ ሰፈር** (ምቹ እና ተደራሽነት ያለው?)* **ዋጋ** (ለኪስዎ ...
31/05/2026

**የህልምዎ ቤት ባለቤት ለመሆን ዝግጁ ነዎት?**

አፓርትመንት ለመግዛት ሲያስቡ የትኛው ጉዳይ ይበልጥ ያሳስብዎታል?

* **የቤቱ ሰፈር** (ምቹ እና ተደራሽነት ያለው?)
* **ዋጋ** (ለኪስዎ የሚመጥን?)
* **ጥራት** (ዘላቂ እና ጥንካሬ ያለው?)
* **የሪል እስቴቱ ታማኝነት** (በጊዜው የሚያስረክብ?)
* ወይም **ቅንጦት** (የኑሮ ዘይቤዎን የሚያንፀባርቅ?)

እኛ ለእርስዎ እነዚህን ሁሉ አማራጮች በአንድ ላይ አቀናጅተን ይዘን ቀርበናል። ለፍላጎትዎ እና ለበጀትዎ የሚስማማውን ምርጥ አማራጭ እንድንመርጥልዎ ይፍቀዱልን።

**ለተሻለ ምርጫ እና ለዝርዝር መረጃ አሁኑኑ ያግኙን!**

📞 **ስልክ፦ 0937907833**

*እኛ ጋር አማራጭ ብዙ ነው፤ የራስዎን ምርጫ እናሳካ!*

ጥሩ የኪራይ ገቢ የሚያገኙበት አፓርትመንት ይፈልጋሉ? አፓርትመንቱ የሚገኘው ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ አካባቢ፣ ለአየር መንገድ እና ለዋና ዋና የከተማችን ሆቴሎች ቅርበት ያለው በመሆኑ፣ በአካባቢ...
30/05/2026

ጥሩ የኪራይ ገቢ የሚያገኙበት አፓርትመንት ይፈልጋሉ? አፓርትመንቱ የሚገኘው ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ አካባቢ፣ ለአየር መንገድ እና ለዋና ዋና የከተማችን ሆቴሎች ቅርበት ያለው በመሆኑ፣ በአካባቢው አማካይ የቀን ኪራይ እስከ 80 ዶላር ሲሆን፣ በወር ከ1,000 እስከ 1,500 ዶላር ድረስ ማግኘት የሚቻልበት ምቹ ቦታ ነው።

በሪል ስቴት ኢንቨስትመንት ውስጥ ትልቁ ሚስጥር "አካባቢ" (Location) መሆኑ ልብ ይበሉ።

የአፓርትመንት ዝርዝር፡
✅ ግንባታው 80% ተጠናቋል (11ኛ ፎቅ ላይ ደርሷል)
✅ የ1 አመት ምቹ የክፍያ ጊዜ

የዋጋ ዝርዝር
🏠 ባለ 2 መኝታ (156 ካሬ)
• ጠቅላላ ዋጋ፦ 21.5 ሚሊየን ብር
• 30% ቅድመ ክፍያ፦ 6.4 ሚሊየን ብር
🏠 ባለ 2 መኝታ (150 ካሬ)
• ጠቅላላ ዋጋ፦ 20.7 ሚሊየን ብር
• 30% ቅድመ ክፍያ፦ 6.2 ሚሊየን ብር
🏠 ባለ 2 መኝታ (126 ካሬ)
• ጠቅላላ ዋጋ፦ 17.3 ሚሊየን ብር
• 30% ቅድመ ክፍያ፦ 5.2 ሚሊየን ብር
⚠️ ማሳሰቢያ፦ ይህ ዋጋ ለአንደኛዎቹ 5 ደንበኞች ብቻ የተዘጋጀ ነው።
📍 ቀጠሮ ይዘው ቤቱን በአካል ይጎብኙ
📞 ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን፦ 0937907833

#ሪልስቴት #ቦሌ #አዲስአበባ

የቀሩት ቤቶች ውስን ናቸው - ፈጥነው ይወስኑ!ቦሌ ፓልም በቦሌ ቡልቡላ እየተጠናቀቀ ነው! የብዙዎችን ቀልብ የሳበው "በወለል 1 ቤት ብቻ" ያለው የኮምፓውንድ አፓርትመንት የመጨረሻዎቹን ቤቶች...
30/05/2026

የቀሩት ቤቶች ውስን ናቸው - ፈጥነው ይወስኑ!
ቦሌ ፓልም በቦሌ ቡልቡላ እየተጠናቀቀ ነው! የብዙዎችን ቀልብ የሳበው "በወለል 1 ቤት ብቻ" ያለው የኮምፓውንድ አፓርትመንት የመጨረሻዎቹን ቤቶች ሽያጭ እያስተናገደ ነው። 70% ግንባታው ያለቀለት በመሆኑ፣ ቤትዎ በአጭር ጊዜ እጅዎ ይገባል። ባለ 2 (110m²) እና ባለ 3 (133m²) መኝታ ቤቶችን በ30% ቅድመ ክፍያ ብቻ ።
📞 አሁኑኑ ይደውሉ፦ 0937907833

29/05/2026

በሪል ስቴት ኢንቨስትመንት ውስጥ ትልቁ ሚስጥር "አካባቢ" (Location) ነው። ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ አካባቢ፣ ለአየር መንገድ እና ለዋና ዋና የከተማችን ሆቴሎች ቅርበት ያለው በመሆኑ፣ በአካባቢው አማካይ የቀን ኪራይ እስከ 80 ዶላር ሲሆን፣ በወር ከ1,000 እስከ 1,500 ዶላር ድረስ ማግኘት የሚቻልበት ምቹ ቦታ ነው።

የአፓርትመንት ዝርዝር፡
✅ ሰሚ ፊኒሽድ
✅ ግንባታው 80% ተጠናቋል (11ኛ ፎቅ ላይ ደርሷል) B+G+12
✅ የ1 አመት ምቹ የክፍያ ጊዜ
✅ ከአካባቢው ሁኔታ እና ከግንባታው ደረጃ ተመጣጣኝ የሆነ ዋጋ

የዋጋ ዝርዝር
🏠 ባለ 2 መኝታ (156 ካሬ)
• ጠቅላላ ዋጋ፦ 21.5 ሚሊየን ብር
• 30% ቅድመ ክፍያ፦ 6.4 ሚሊየን ብር
🏠 ባለ 2 መኝታ (150 ካሬ)
• ጠቅላላ ዋጋ፦ 20.7 ሚሊየን ብር
• 30% ቅድመ ክፍያ፦ 6.2 ሚሊየን ብር
🏠 ባለ 2 መኝታ (126 ካሬ)
• ጠቅላላ ዋጋ፦ 17.3 ሚሊየን ብር
• 30% ቅድመ ክፍያ፦ 5.2 ሚሊየን ብር
⚠️ ማሳሰቢያ፦ ይህ ዋጋ ለ 5 ደንበኞች ብቻ የተዘጋጀ ነው።
📍 ቀጠሮ ይዘው ቤቱን በአካል ይጎብኙ
📞 ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን፦ 0937907833

#ሪልስቴት #ቦሌ #አዲስአበባ #ኢንቨስትመንት

ቦሌ ቡልቡላ ከ18ካሬ ጀምሮ ያለቁ ሱቆችስራ የጀመሩ ሱቆችከ5.7 ሚሊየን ብር ጀምሮያሉን ጥቂት ቦታዎች ስለሆኑ በ0937907833 ይደውሉልን
28/05/2026

ቦሌ ቡልቡላ ከ18ካሬ ጀምሮ ያለቁ ሱቆች
ስራ የጀመሩ ሱቆች
ከ5.7 ሚሊየን ብር ጀምሮ
ያሉን ጥቂት ቦታዎች ስለሆኑ በ0937907833 ይደውሉልን

ኪራይ መክፈል ያቁሙ! በቦሌ ቡልቡላ ኮምፓውንድ የራስዎን ቁልፍ ይረከቡእስከመቼ በኪራይ ቤት ይኖራሉ? በ30% ቅድመ ክፍያ ብቻ በቦሌ ቡልቡላ የቅንጦት አፓርትመንት ባለቤት ይሁኑ። ሜትሮ ሪል ...
27/05/2026

ኪራይ መክፈል ያቁሙ! በቦሌ ቡልቡላ ኮምፓውንድ የራስዎን ቁልፍ ይረከቡ
እስከመቼ በኪራይ ቤት ይኖራሉ? በ30% ቅድመ ክፍያ ብቻ በቦሌ ቡልቡላ የቅንጦት አፓርትመንት ባለቤት ይሁኑ። ሜትሮ ሪል ስቴት 70% ግንባታ የደረሰ፣ በወለል 1 ቤት ብቻ ያለው አፓርትመንት፣ ለኑሮ ምርጥ አማራጭ ነው።
ባለ 2 እና 3 ባለ መኝታ
📞 ዛሬውኑ ይደውሉ፦ 0937907833

በፒያሳ በካሬ ከ400,000ብር  እስከ 157,000ብር በካሬ የሱቅ ባለቤት ይሁኑ 🏗️💰ብዙዎች ፒያሳ ላይ በ20% ቅድመ ክፍያ የሱቅ ባለቤት እየሆኑ ይገኛሉይህ በዘመናዊ መልኩ እየተገነባ ያለ...
26/05/2026

በፒያሳ በካሬ ከ400,000ብር እስከ 157,000ብር በካሬ የሱቅ ባለቤት ይሁኑ 🏗️💰

ብዙዎች ፒያሳ ላይ በ20% ቅድመ ክፍያ የሱቅ ባለቤት እየሆኑ ይገኛሉ
ይህ በዘመናዊ መልኩ እየተገነባ ያለ **3B+G+5** የንግድ ሞል ሲሆን 2 የመኪና ማቆምያ ጨምሮ ግንባታው 1ደኛ ፎቅ ደርሷል

ከ14 ካሬ ጀምሮ ሱቆችን ማግኘት ይችላሉ

⏳ የክፍያ ጊዜ፦1 ዓመት ከ 6 ወር የሚቆይ ምቹ ጊዜ።

የዛሬ ኢንቨስትመንት — የነገ ትልቅ ሀብት! 🎯

📞 አሁኑኑ ይደውሉልን፦ 0937907833

#አዲስአበባ #ፒያሳ #ሱቅ #ሽያጭ

26/05/2026

"አትሌት ገንዘቤ ዲባባ ሪል እስቴት" ።
📍 ቦታ፦ ከእንግሊዝ ኤንባሲ ፊት ለፊት
💰 ዋጋ፦ ለመጀመሪያ ዙር በካሬ 89,700 ብር (ከ15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ)
🎁 ልዩ ዕድል፦ ቀድመው ለሚመጡ ደንበኞች ከ5% - 15% ቅናሽ አለን።
• ባለ 1 መኝታ (70 ካሬ)፦ በ 952 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ (ጠቅላላ 6.3M)
• ባለ 2 መኝታ (104 ካሬ)፦ በ 1.4 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ (ጠቅላላ 9.4M)
• ባለ 3 መኝታ (149 ካሬ)፦ በ 1.9 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ (ጠቅላላ 13.3M)
ቀሪውን በ3 ዓመት ተኩል (በ7 ዙር) የሚከፈልበት ምቹ አማራጭ አለን። በአካል መጥተው ሳይቱን እንዲጎበኙና እንድንወያይ እንጋብዝዎታለን።
☎️ ስልክ፦ 0937907833

Address

Addis Ababa

Telephone

+251905591741

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Ababa realestate marketing and consultancy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share